Felege Hiwot Ethiopian Orthodox Church Radio

About Us

ፈለገ ሕይወት ማለት የ ሕይወት ምንጭ ማለት ነው ፡፡ የ ሕይወት ምንጭ ደግሞ ጌታችን ኢየሱስ

ክርስቶስ ነው ። ‘‘ የተጠማ ይምጣ የወደድም የ ሕይወት ውኃ እንዲያው ይውስድ’’እንዳለ እኛም ይህን

ያማይነጥፈውን የ ሕይወት ምንጭ እየጠጣን በእግዚአብሔር እና በድንቅ ሥራው እንደስት ፡፡ የዚህ

ዌብሳያት አላማም እውነኛውን የደስታ ምንጭ ለወገናችን ማሳውቅ ነው ። ከትክክለኛ ምንጭ

ለማይጠጡት ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ። ‘‘ሕዝቤ ሁለቱን ክፉ ነገሮች አድርገዋልና ፤ እኔን

የሕያውን ውኃ ምንጭ ትተውኛል፥ የተቀደዱትንም ጉድጓዶች ውኃው ይይዙ ዘንድ የማይችሉትን

ጉድጓዶች፥ ለራሳቸው ቆፍረዋል’’ ኤርምያስ 2:13 ።